sarebet
sarbet-adebaby
Overview
🔥 በየወሩ 1% ብቻ በመክፈል የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ! 🏢💰 በ Temer Properties አሁኑኑ የራስዎን የንግድ ሱቅ የሚያገኙበትን ይህን ልዩ እድል ይጠቀሙ! 🚀 📍 ሳይቶቻችን የሚገኙበት፦ ✅ ሳር ቤት አደባባይ ✅ በሌሎች የTemer Properties የንግድ ሳይቶችም የተለያዩ አማራጮች አሉን። 📌 የሱቆች ዋጋ በካሬ ስፋት፣ በሚገኙበት ፎቅ እና ሳይት መሠረት ይለያያል። 💰 ሳር ቤት አደባባይ፣ 1ኛ ፎቅ 🏷️ ጠቅላላ ዋጋ፦ 3,800,000 ብር 🔹 25% ቅድመ ክፍያ፦ 950,000 ብር 🔹 24% በ24 ወራት፦ በየወሩ 38,000 ብር ብቻ! 🔹 ቀሪው 51% በደረጃ የሚከፈል፦ ✅ 10% — የመዋቅር (Structure) ሥራ ሲጠናቀቅ ✅ 10% — የሴራሚክ (Ceramic) ሥራ ሲጠናቀቅ ✅ 10% — የአሉሚኒየም (Aluminium) ሥራ ሲጠናቀቅ ✅ 21% — የንግድ ሱቁን ሲረከቡ 🎯 ለምን ይህን እድል ይመርጣሉ? ✔️ በምቹ የክፍያ ሥርዓት የራስዎን የንግድ ሱቅ ለማግኘት ✔️ የራስዎን የንግድ ቦታ ለመፍጠር ✔️ ለወደፊት የንግድ እና የኢንቨስትመንት እድል ለመጠቀም 🔥 ኪራይ ከመክፈል ወደ የራስዎ ንብረት ባለቤትነት ይሸጋገሩ! 📞 ለተጨማሪ መረጃ፣ ለዋጋ እና ለሳይት ምርጫ አሁኑኑ ያግኙን! 0949775542 Temer Properties — የዛሬ ውሳኔዎ፣ የነገ ንብረትዎ! 🏢✨ #TemerProperties #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #CommercialProperty #ShopOwnership #InvestmentOpportunity #ቴምርሪልስቴት #የንግድሱቅ #የንብረትባለቤትነት
Amenities
- shoping mall
Location
You may also like
For SaleCommercial
For SaleResidential
For SaleResidential